በሀገሪቱ ባሉ የተለያዩ ግጭቶች ምክንያት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ከመኖሪያ ቀያቸው የተፈናቀሉ ሲሆን ሰብአዊ እርዳታም ያስፈልጋቸዋል። ይህ ክፍል ከዚህ ርዕስ ጋር የተያያዙ ዘገባዎችን ያካትታል።