ኢፒኦ ሳምንታዊ: ከሰኔ 24-30, 2015

ባለፈው ሳምንት በአማራ ክልል በአካባቢው የፀጥታ ኃላፊዎች ላይ የሚደርሰው ግድያ የቀጠለ ሲሆን በኦሮሚያ ክልል በኦነግ-ሸኔ እና በመንግስት ኃይሎች መካከል የሚደረጉ ውጊያዎች እንደቀጠሉ ነው።

Read more

ኢፒኦ ከሚያዚያ 23 እስከ ግንቦት 23, 2015 ወርሀዊ፡ የሰላም ንግግር ቢሞከርም በኦሮሚያ ዳግም ግጭት ተቀስቅሷል

Read in English በዚህ ዘገባ ውስጥ የተካተቱ ከሚያዚያ 23 እስከ ግንቦት 23 በጨረፍታ አበይት ክንውኖች ከሚያዚያ 23 እስከ ግንቦት 23 ድረስ የተከሰቱ ቁልፍ ኩነቶች ወርሀዊ…

Read more