የቤንሻንጉል/ጉሙዝ ክልል ኢትዮጵያ በስተምዕራብ ከሱዳን ጋር በምትጋራው ድንበር ላይ የሚገኝ ሲሆን ከአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ጋር ይዋሰናል። የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በክልሉ የሚገኝ ሲሆን ክልሉ ለተወሰኑ ዓመታት ከፍተኛ ብሄር ላይ የተመሰረቱ ግጭቶች ሲካሄዱበት ቆይቷል። ይህ ክፍል በዚህ ክልል ላይ የተሰሩ ዘገባዎችን ያካትታል።