በኢትዮጵያ ያሉ የፖለቲካ ግጭት አዝማሚያዎች በፍጥነት የሚቀያየሩ ናቸው። ይህ ክፍል እንደ አዲስ ግጭቶች፣ አለማቀፋዊ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ መረጃዎች/ለውጦች፣ እንዲሁም በኢትዮጵያ ላይ ሊኖራቸው የሚችለውን ተጽእኖ ወይም የግጭት አዝማሚያዎች ላይ ወደፊት ተጽእኖ ሊያሳድሩ የሚችሉ ዋና ዋና የፖለቲካ ለውጦችን የተመለከቱ ዘገባዎችን ያካትታል።