ኢፒኦ ሳምንታዊ: ከግንቦት 26-ሰኔ 2, 2015
…
Read more
ግጭት የተቀላቀለባቸውም ሆኑ ሰላማዊ የሆኑ ሰልፎች የኢትዮጵያን የፖለቲካ ምህዳር በመቅረጽ ረገድ ትልቅ ሚና ተጫውተዋል። ከ2006 እስከ 2010 ከተደረጉ መጠነ ሰፊ ፀረ-ትህነግ ህዝባዊ ንቅናቄዎች ውጪ በአሁኗ ኢትዮጵያ ሰልፎች በብዛት አይደረጉም ። ተያያዥነት ያላቸው ተከታታይ ሰልፎች ሲደረጉ ብዙውን ጊዜ በአካባቢው ውስጥ ያለ በጣም አስፈላጊ የሆነ የፖለቲካ ለውጥ ያንፀባርቃሉ። ይህ ክፍል የኢትዮጵያን የሰላማዊ ሰልፍ እንቅስቃሴዎች የሚተነትኑ ዘገባዎችን ያካትታል።
ACLED’s last data updates for 2024 were released on 16 and 17 December. Data for the period of 14 December 2024 through 10 January 2025 will be released on 13 and 14 January 2025, after which regular weekly updates will resume.
Thank you for your understanding. For any questions or concerns, please contact [email protected].