ኢፒኦ ሳምንታዊ :- ከግንቦት 14, 2013 እስከ ግንቦት 20, 2013
…
Read more
የቤንች ሸኮ (ቤንች ማጂ) ዞን በህዳር 14, 2014 ላይ ከህዝበ ውሳኔ በኋላ በተመሰረተው አዲሱ የኢትዮጵያ ክልል – የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል – ውስጥ የሚገኝ ነው። እንደ ዲዚ፣ ሱሪ፣ ሸኮ፣ ከፋ፣ ሸካ፣ መዠንገር፣ ቤንች፣ እና መኢኒት ያሉ ብሄረሰቦች የዞኑ ተወላጅ ተደርገው ይወሰዳሉ። በ1970ዎቹ አጋማሽ እና ከ1995 እስከ 1997 በተካሄደው የሰፈራ መርሃ ግብር በቤንች ሸኮ ዞን የሰፈሩ ሰዎች እንደ ‘ሰፋሪ’ ይቆጠራሉ። በእነዚህ ተወላጆች እና ሰፋሪዎች መካከል ያለው ግጭት በየጊዜው የሚከሰት ነው። ይህ ክፍል ከዚህ ግጭት ጋር የተያያዙ ዘገባዎችን ያካትታል።
ACLED’s last data updates for 2024 were released on 16 and 17 December. Data for the period of 14 December 2024 through 10 January 2025 will be released on 13 and 14 January 2025, after which regular weekly updates will resume.
Thank you for your understanding. For any questions or concerns, please contact [email protected].