ኢፒኦ ሳምንታዊ፡ ኅዳር 22-28, 2016
…
Read more
በሰሜን የሚገኘው የአማራ ክልል ከሱዳን ጋር እንዲሁም ከቤንሻንጉል/ጉሙዝ፣ ከኦሮሚያ፣ አፋር እና ከትግራይ ክልሎች ጋር ይዋሰናል። ከቅርብ አመታት ወዲህ ክልሉ የተለያዩ አይነት ግጭቶችን አስተናግዷል። ከሰኔ 2013 ጀምሮ የትግራይ ግጭት ወደዚህ ክልል የተስፋፋ ሲሆን ከአብዛኛዎቹ አጎራባች ክልሎች እና ሱዳን ጋርም ከድንበር ጋር የተያያዙ ውዝግቦች አሉ። በተጨማሪም በተወሰኑ የክልሉ አካባቢዎች አናሳ ብሄረሰቦች አምፀው ከመንግስት ሃይሎች ጋር ተጋጭተዋል። ይህ ክፍል በዚህ ክልል ላይ የተሰሩ ዘገባዎችን ያካትታል።
ACLED’s last data updates for 2024 were released on 16 and 17 December. Data for the period of 14 December 2024 through 10 January 2025 will be released on 13 and 14 January 2025, after which regular weekly updates will resume.
Thank you for your understanding. For any questions or concerns, please contact [email protected].