ጥቅምት 2013 ላይ በትግራይ ህዝብ ነጻነት ግንባር እና በፌደራል መንግስት መካከል ውጊያ ተጀመረ። ይህ ጦርነት ሰኔ 2013 ላይ ወደ አጎራባች የአማራ እና አፋር ክልሎች ተስፋፍቷል። ይህ ክፍል ከዚህ ግጭት ጋር የተያያዙ ዘገባዎችን ያካትታል።