የኢትዮጵያ ሁኔታ ዘገባ (የካቲት 12, 2017)
በኦሮሚያ እና በአማራ ክልሎች በሰላማዊ ሰዎች ላይ የተፈፀመው ጥቃቶች በሁለቱም ክልሎች ተቃውሞ የቀሰቀሱ ሲሆን በኦሮሚያ አጸፋዊ ጥቃት ቀስቅሷል።
በኦሮሚያ እና በአማራ ክልሎች በሰላማዊ ሰዎች ላይ የተፈፀመው ጥቃቶች በሁለቱም ክልሎች ተቃውሞ የቀሰቀሱ ሲሆን በኦሮሚያ አጸፋዊ ጥቃት ቀስቅሷል።
የኦነሠ/ኦነግ-ሸኔ አባላት በኦሮሚያ ክልል የሱሉልታ ወረዳ ፖሊስ ኃላፊን እና ሁለት የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላትን ሲገሉ የወረዳው የብልጽግና ፓርቲ ኃላፊን አቁስለዋል።
የሰላም ስምምነት መፈረምን ተከትሎ በመቶዎች የሚቆጠሩ የኦነሠ/ኦነግ-ሸኔ ቡድን ተዋጊዎች የመንግሥት የተሃድሶ ጣቢያ ሲገቡ በአማራ ክልል ከ30 በላይ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች…
ባለፈው ሳምንት በአማራ ክልል በመንግሥት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ግጭት ከተጀመረ ወዲህ ብዙ ሰዎች የተገደሉበት የአየር ጥቃቶች መፈፀማቸው ተዘግቧል።
በአማራ ክልል በሰሜን እና ማዕከላዊ ጎንደር ዞኖች በፋኖ እና በመንግሥት ኃይሎች መካከል የሚደረጉ ውጊያዎች የተባባሱ ሲሆን በትግራይ ክልል ያለው ውጥረት…
በዋና ዋና የአማራ ክልል ከተሞች ውጊያዎች የተደረጉ ሲሆን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ ዳግም ግጭት ተቀስቅሷል።
በትግራይ ህዝብ ነፃነት ግንባር ከፍተኛ አመራሮች መካከል የተፈጠረው ልዩነት እየሰፋ ሲሆን ይኽውም በትግራይ ክልል ተጨማሪ አለመረጋጋት እንዳይፈጥር ስጋት ደቅኗል።
በኦሮሚያ ክልል በሰላማዊ ሰዎች ላይ የተፈፀሙ ጥቃቶች የተዘገቡ ሲሆን በጋምቤላ ክልል ካለው የፀጥታ ጉዳይ ጋር በተያያዘ የአመራር ለውጥ ተደርጓል።
የአማራ እና የኦሮሚያ ክልሎች መንግስታት ተጨማሪ የሰዓት እላፊ መጣልን ጨምሮ አማፂዎችን ኢላማ ያደረጉ ወታደራዊ ዘመቻዎችን በማስፋፋት የፀጥታ እርምጃቸውን ጥብቅ አድርገዋል።
የፋኖ ታጣቂዎች በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ሰላማዊ ሰዎችን ኢላማ በማድረግ ጥቃት መፈፀማቸው የተነገረ ሲሆን ይህ ጥቃት በኦሮሚያ ክልል በታጣቂ ቡድኑ…
ተቃውሞ እየተደረገ ቢሆንም ተፈናቃዮች የይገባኛል ጥያቄ ወደ ሚነሳባቸው የትግራይ ደቡባዊ ዞን አካባቢዎች መመለሳቸውን ቀጥለዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ በአማራ እና በኦሮሚያ…
በኦሮሚያ እና በአማራ ክልሎች እየተካሄዱ ካሉ የፀረ መንግሥት አመፆች ጋር በተያያዘ በተፈጠሩ የፀጥታ ችግሮች ሰላማዊ ሰዎች መጎዳታቸውን ቀጥለዋል።
በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች አፈና እና ውጊያ መፈጸሙ የተገለጸ ሲሆን በአማራ ክልል በኦሮሚያ ልዩ ዞን አንድ ከፍተኛ ባለስልጣን ተገድለዋል።
በአማራ ክልል ያለው ግጭት መባባሱን ተከትሎ አንድ የሰብአዊ እርዳታ ሠራተኛ እና አንድ ስደተኛ የተገደሉ ሲሆን እምብዛም ባልተለመደ ክስተት በደቡብ ኢትዮጵያ…
በአማራ ክልል የፋኖ ታጣቂዎችን ኢላማ ያደረገ የአየር ጥቃት የሰላማዊ ሰዎችን ሞት አስከትሏል። ባለፈው ሳምንት በኦሮሚያ እና ደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች አዋሳኝ…
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በምዕራብ ኦሮሚያ የምትገኝ ቁልፍ ከተማን የጎበኙ ሲሆን በጋምቤላ ክልል በሰላማዊ ሰዎች ላይ ጥቃት መፈጸሙ ተነግሯል።
በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች የሚደረጉ ውጊያዎች ሲቀጥሉ በአፋር እና በሶማሊ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ዳግም ግጭት ተቀስቅሷል።
ከአማራ እና ከትግራይ ክልል በመጡ ታጣቂ ኃይሎች መካከል በትግራይ በደቡብ ትግራይ ዞን የይገባኛል ጥያቄ በሚነሳባቸው አካባቢዎች በተዘገበ ውጊያዎች ምክንያት ውጥረት…
በሙስሊም ሰላማዊ ሰዎች ላይ በአማራ ክልል በደረሰ ጥቃት ምክንያት የኃይማኖት ውጥረት መከሰቱ ተዘግቧል።
በአማራ ክልል በርካታ የቦምብ ጥቃቶች ሲደርሱ በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ ሁለት ዞኖች በሰላማዊ ሰዎች ላይ ጥቃት መፈጸሙ ታውቋል።
በአማራ ክልል በመንግስት ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚደረጉ ውጊያዎች በትንሹ የቀነሱ ቢሆንም በአማራ እና ኦሮሞ ብሔር ተወላጆች መካከል ግጭት…
በአማራ ክልል ጦርነቱ ተባብሶ የቀጠለ ሲሆን በኦሮሚያ ክልል ደግሞ በሰላማዊ ሰዎች ላይ ጥቃት መፈጸሙ ታውቋል።
በአማራ ክልል ከተሞች በፋኖ ታጣቂዎች እና በፀጥታ ኃይሎች መካከል የሚደረጉ ውጊያዎች ተጠናክረው ቀጥለዋል።
በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች ውጊያዎች እና ሰላማዊ ሰዎችን ኢላማ ያደረጉ ጥቃቶች የቀጠሉ ሲሆን ይህም ባለፈው ሳምንት የግጭቶች መጠን እንዲጨምር አድርጓል።
በኢትዮጵያ ባለፈው ሳምንት በአማራ ክልል በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚደረጉ ውጊያዎች የቀጠሉ ሲሆን በኦሮሚያ ክልል መንግሥት ኦፕሬሽን…
ባለፈው ሳምንት በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች በሰላማዊ ሰዎች ላይ የደረሱ ጥቃቶች የተዘገቡ ሲሆን በትግራይ ክልል የተቃውሞ ሰልፎች ቀጥለዋል።
ባለፈው ሳምንት በኢትዮጵያ በትግራይ ክልል በብዙ ቦታዎች በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የተደረጉ የተቃውሞ ሰልፎች የተዘገቡ ሲሆን በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎችም ውጊያዎች…
በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች ከሽምቅ ውጊያ ጋር የተያያዙ ግጭቶች እንደቀጠሉ ሲሆን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እስራቶች ተዘግበዋል።
በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች የፖለቲካ ግጭቶች የቀጠሉ ሲሆን ሌሎች የሀገሪቷ አካባቢዎች በአንጻራዊነት የተረጋጉ ሆነው ሰንብተዋል።
በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች የፖለቲካ ግጭቶች የቀጠሉ ሲሆን ሌሎች የሀገሪቷ አካባቢዎች በአንጻሩ ሰላማዊ ሆነው ሰንብተዋል።
ባለፈው ሳምንት በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች የፖለቲካ ግጭቶች የቀጠሉ ሲሆን የብዙ ሰዎችን ህይወት የቀጠፉ ክስተቶች ተዘግበዋል። በአንጻሩ ሌሎች የሀገሪቷ አካባቢዎች…
የተጀመረው የሰላም ንግግር መክሸፉን ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል ግጭቶች የጨመሩ ሲሆን በአማራ ክልልም ውጊያዎች ቀጥለዋል።
በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች በአማፂ ቡድኖች እና በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት መካከል የሚደረጉ ውጊያዎች የቀጠሉ ሲሆን በትግራይ ክልል ሰዎች የተገደሉበት አመጽ…
በአማራ ክልል በፋኖ ታጣቂዎች እና በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት መካከል የሚደረጉ ውጊያዎች ተባብሰው የቀጠሉ ሲሆን በሌላ በኩል የተጀመረው የሰላም ንግግር በኦሮሚያ…
Read in English በቁጥር፡ ኢትዮጵያ, ጥቅምት 17-23, 2016 የፖለቲካ ግጭት ኩነቶች ብዛት፡ 26 በፖለቲካ ግጭቶች ምክንያት ሪፖርት የተደረጉ የሟቾች ቁጥር፡…
ባለፈው ሳምንት በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ውጊያዎች መመዝገባቸው የቀጠለ ሲሆን በትግራይ ክልል ወሳኝ የፖለቲካ ክስተቶች ተዘግበዋል።
በአማራ ክልል በፋኖ ታጣቂዎች እና በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት መካከል የሚደረጉ ውጊያዎች እንደቀጠሉ ሲሆን በኦሮሚያ ክልል እገታ እና ውጊያዎች ሪፖርት ተደርገዋል።
Read in English በቁጥር: ኢትዮጵያ, መስከረም 26-ጥቅምት 3, 2016 የፖለቲካ ግጭት ኩነቶች ብዛት: 27 በፖለቲካ ግጭቶች ምክንያት ሪፖርት የተደረጉ የሟቾች…
Read in English በቁጥር: ኢትዮጵያ, 19-25 መስከረም 2016 የፖለቲካ ግጭት ኩነቶች ብዛት: 21 በፖለቲካ ግጭቶች ምክንያት ሪፖርት የተደረጉ የሟቾች ቁጥር:…
ባለፈው ሳምንት በአማራ ክልል ከፍተኛ ውጊያ መከሰቱ የተዘገበ ሲሆን በኦሮሚያ ክልል የተወሰኑ ውጊያዎች እና በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚደርሰው ጥቃት ቀጥሏል።
ባለፈው ሳምንት ከፍተኛው የጦርነት ኩነቶች የተመዘገቡት በአማራ ክልል ሲሆን ሁለተኛው ከፍተኛው የጦርነት ኩነቶች በኦሮሚያ ክልል ተመዝግበዋል።
ባለፈው ሳምንት የፖለቲካ ግጭት በአማራ ክልል የቀጠለ ሲሆን ባለፉት ሳምንታት በኦሮሚያ ክልል ለአጭር ጊዜ ቀዝቀዝ ብሎ የነበረው በመንግስት ኃይሎች እና…
ባለፈው ሳምንት በአማራ ክልል በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚደረገው ውጊያ የቀጠለ ሲሆን የኦሮሚያ ክልል በአንጻራዊው የተረጋጋ ነበር።
Read in English በዚህ ዘገባ ውስጥ የተካተቱ ከሰኔ 24 እስከ ሐምሌ 24 በጨረፍታ አበይት ክንውኖች ከሰኔ 24 እስከ ሐምሌ 24…
ባለፈው ሳምንት በአማራ ክልል የፖለቲካ ግጭት ከፍተኛ ደረጃ ላይ የደረሰ ሲሆን ይህም መንግስት በክልሉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲያውጅ አድርጎታል።
ባለፈው ሳምንት በአማራ ክልል በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል በርካታ ውጊያዎች የተዘገቡ ሲሆን በአንፃራዊ የተቀረው የሀገሪቱ ክፍል ሰላማዊ…
Read in English በዚህ ዘገባ ውስጥ የተካተቱ ከግንቦት 24 እስከ ሰኔ 23 በጨረፍታ አበይት ክንውኖች ከግንቦት 24 እስከ ሰኔ 23…
ባለፈው ሳምንት በጋምቤላ ክልል የብሔር ታጣቂዎች የተሳተፉበት ጠንከር ያለ ግጭት የተከሰተ ሲሆን በአማራ ክልል በአካባቢው ባለስልጣናት ላይ ያነጣጠረ ግድያ ቀጥሏል።
በአማራ ክልል በፋኖ ታጣቂዎች እና በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት መካከል የሚደረጉ ውጊያች እና በፀጥታ ባለስልጣናት ላይ ያነጣጠረ ግድያ የቀጠለ ሲሆን በኦሮሚያ…
ባለፈው ሳምንት በአማራ ክልል በአካባቢው የፀጥታ ኃላፊዎች ላይ የሚደርሰው ግድያ የቀጠለ ሲሆን በኦሮሚያ ክልል በኦነግ-ሸኔ እና በመንግስት ኃይሎች መካከል የሚደረጉ…
በትግራይ ክልል የይገባኛል ጥታቄ በሚነሳባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች የሚደረገው ሰልፍ ባለፈው ሳምንት የቀጠለ ሲሆን በኦሮሚያ ክልል ውጊያዎች እንዲሁም በሰላማዊ…
Read in English በዚህ ዘገባ ውስጥ የተካተቱ ከሚያዚያ 23 እስከ ግንቦት 23 በጨረፍታ አበይት ክንውኖች ከሚያዚያ 23 እስከ ግንቦት 23…
በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች አለመረጋጋት እንደቀጠለ ሲሆን የተቀረው የሀገሪቱ ክፍል ደግሞ በአንፃሩ ሰላማዊ ሆኖ ቆይቷል።
ባለፈው ሳምንት በትግራይ እና በኦሮሚያ ክልሎች ሰልፎች ሲካሄዱ ጦርነቶች እንዲሁም በሰላማዊ ሰዎች እና በመንግስት ባለስልጣናት ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶችን ጨምሮ የፖለቲካ…
በኦሮሚያ ክልል በጋምቤላና በአማራ ክልሎች በሰላማዊ ሰዎች ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶች እና ውጊያዎች ቀጥለዋል። በአዲስ አበባ የፀጥታ ኃይሎች ሙስሊም ተቃዋሚዎችን በኃይል…
Read in English በቁጥር: ኢትዮጵያ, ከሚያዚያ 21, 2014-ግንቦት 11, 2015 የፖለቲካ ግጭት ኩነቶች ብዛት: 1,130 በፖለቲካ ግጭቶች ምክንያት ሪፖርት የተደረጉ…
Read in English በዚህ ዘገባ ውስጥ የተካተቱ ከመጋቢት 23 እስከ ሚያዚያ 22 በጨረፍታ አበይት ክንውኖች ከመጋቢት 23 እስከ ሚያዚያ 22…
ባለፈው ሳምንት ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች በአማራ ክልል የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ሃላፊ እና የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል የሆኑትን አቶ ግርማ…
በኢትዮጵያ ሁለት አበይት ሐይማኖታዊ በዓላት ማለትም ፋሲካ እና ኢድ አል-ፈጥር በተከበሩበት ባለፈው ሳምንት ቀደም ካለው ሳምንት ጋር ሲነጻጸር የፖለቲካ ግጭት…
በአማራ ክልል የክልሉ ልዩ ኃይልን ወደ ሌሎች የፀጥታ መዋቅር ለመቀላቀል የታቀደውን ዕቅድ የሚቃወሙ ስልፎች የቀጠሉ ሲሆን የፀጥታ ኃይሎች እነዚህን ስልፎች…
ባለፈው ሳምንት ቁጥሩ ከፍ ያለ ያለመረጋጋት ኩነቶች የተመዘገቡ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ በርካታ ዋና ኩነቶች መንግስት የክልል ልዩ ኃይልን ወደ ተለያዩ…
Read in English በዚህ ዘገባ ውስጥ የተካተቱ ከየካቲት 22 እስከ መጋቢት 22 በጨረፍታ አበይት ክንውኖች ከየካቲት 22 እስከ መጋቢት 22…
ባለፈው ሳምንት አብዛኛው የፖለቲካ ግጭት ኩነቶች በኦሮሚያ ክልል በተለይም በምስራቅ ሸዋ እና በሰሜን ሸዋ ዞኖች ተመዝግበዋል።
ምንም እንኳ ባለፈው ሳምንት በርካታ ፖለቲካዊ ግጭቶችና የተቃውሞ ሰልፎች ቢመዘገቡም በኢትዮጵያ አጠቃላይ የግጭት ሁኔታ እየረገበ መጥቷል።
ምንም እንኳን በርካታ ዉጊያዎች፣ በሰላማዊ ሰዎች ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶች እና ተቃውሞዎች ቢመዘገቡም በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው አጠቃላይ የግጭት ሁኔታ ባለፉት ጥቂት…
Read in English በዚህ ዘገባ ውስጥ የተካተቱ ከጥር 24 እስከ የካቲት 21 በጨረፍታ አበይት ክንውኖች ከጥር 24 እስከ የካቲት 21…
ኢትዮጵያውያን በአብዛኛው የሃገሪቱ ክፍል 127ኛውን የአድዋ ድል በዓልን በሰላም አክብረዋል። ነገር ግን ልክ እንደ ባለፈው ዓመት በአዲስ አበባ በዓሉ ከሚከበርበት…
ባለፈው ሳምንት ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጋር በተያያዘ የተከሰቱ ሁለት ኩነቶችን ጨምሮ አክሌድ በአንጻራዊ የተረጋጋ ሳምንት አራት ያለመረጋጋት…
የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት በአዳማ ከተማ የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት (ጨፌ ኦሮሚያ) ባካሄደው አራተኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ “ኦነግ-ሸኔ ያለውን ግጭት በሰላማዊ…
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ምህዳር በኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ውስጥ ባለው መከፋፈል ጋር በተገናኘ ግጭት የተከበበ የነበረ ሲሆን አብዛኛው ግጭት በኦሮሚያ ክልል ተከስቷል።
Read in English በዚህ ዘገባ ውስጥ የተካተቱ ከታህሳስ 23 እስከ ጥር 23 በጨረፍታ አበይት ክንውኖች ከታህሳስ 23 እስከ ጥር 23…
በኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ውስጥ ያለው አለመግባባት እየሰፋ ሲሆን መንግሥት ጣልቃ በመግባቱ ውጥረቱ እየጨመረ መጥቷል።
ባለፈው ሳምንት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ እና ኦሮሚያ ልዩ ዞኖች አዋሳኝ ድንበሮች ለቀናት የዘለቀ ግጭት የተቀሰቀሰ ሲሆን ብዙ ሰዎች መሞታቸውም…
ባለፈው ሳምንት በኦሮሚያ ክልል በመንግስት ኃይሎች እና በኦነግ-ሸኔ መካከል የሚደረጉ ውጊያዎች የቀጠሉ ሲሆን የኤርትራ ወታደሮች ከትግራይ ክልል ቁልፍ ከተሞች ለቀው…
የትግራይ የሰላም ስምምነት ፈራሚዎች የተፈረመውን የሰላም ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ በርካታ እርምጃዎችን ሲወስዱ በሌላ በኩል በኦሮሚያ ክልል ፖለቲካዊ ግጭት ቀጥሏል።
Read in English በዚህ ዘገባ ውስጥ የተካተቱ ከሕዳር 22 እስከ ታህሳስ 22, 2015 በጨረፍታ አበይት ክንውኖች ከሕዳር 22 እስከ ታህሳስ…
ኦሮሚያ በሀገሪቱ ካሉ ክልሎች እጅግ በጣም ያልተረጋጋ ክልል ሆኖ የቀጠለ ሲሆን በትግራይ ክልል ደግሞ ሰብአዊ እርዳታ እና መሰረታዊ አገልግሎቶች መሻሻል…
በምዕራብ ኦሮሚያ ከቀጠለው እና እየተስፋፋ በመጣውን ግጭት እና በአዲስ አበባ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የኦሮሚያ ክልል ባንዲራ ከመስቀል ጋር ተያይዞ በተቀሰቀሰ…
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እና የትግራይ ህዝብ ነፃነት ግንባር (ትህነግ/ህወሓት) ኃይሎች ሀላፊዎች በደቡብ አፍሪካ የተፈረመውን የሰላም ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ የሚረዳ የፍኖተ…
የኦሮሚያ ክልል በሀገሪቱ ካሉ ክልሎች እጅግ ያልተረጋጋ ክልል እንደሆነ የቀጠለ ሲሆን በምዕራብ ኦሮሚያ ከፍተኛ የሆነ ግጭት ተዘግቧል።
በሀገሪቱ በደረሱ የአየር ድብደባዎች ምክንያት ከፍተኛ የሞት አደጋዎች እየተከሰቱ ባሉበት ወቅት በመንግስትና በትህነግ/ህወሓት መካከል የሰላም ስምምነት ተደረሰ
ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያ መንግስት እና የትግራይ ህዝብ ነፃነት ግንባር (ትህነግ/ህወሓት) ለዘለቄታዊ ሰላም ቋሚ የተኩስ አቁም ስምምነት ተፈራርመዋል።
በሰሜን ከባድ ጦርነት እየተካሄደ መሆኑን እና በሰላማዊ ሰዎች ላይ ጉዳት እንደደረሰ ዘገባዎች ቢያመላክቱም በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች መንግስትን የሚደግፉ ሰልፎች ተካሂደዋል።
የመንግስት ኃይሎች በትግራይ ክልል ሽሬ፣ አላማጣ እና ኮረምን ጨምሮ ቁልፍ ከተሞችን መልሰው ተቆጣጠሩ።
የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል የሚገኙትን ሁሉንም ኤርፖርቶችና ሌሎች የፌዴራል ተቋማትን መልሶ ለመቆጣጠር ያለውን አላማ ገልጿል።
የአፍሪካ ህብረት ትህነግ/ህወሓትን እና የፌዴራል መንግስትን በአፍሪካ ህብረት የሚመራው የሰላም ድርድር ላይ ጋብዞ ሁለቱም ወገኖች ጥሪውን ተቀብለዋል።
Read in English በቁጥር: ኢትዮጵያ, ከመጋቢት 24, 2010 – መስከረም 13, 2015 የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ብዛት: 3,380 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች…
Read in English በቁጥር: ኢትዮጵያ, ከመጋቢት 24, 2010 – መስከረም 6, 2015 የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ብዛት: 3,350 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች…
Read in English በቁጥር: ኢትዮጵያ, ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ጷጉሜ 4, 2014 የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ብዛት: 3,331 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች…
Read in English በቁጥር: ኢትዮጵያ, ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ሐምሌ 8, 2014 የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ብዛት: 3,100 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች…
Read in English በቁጥር: ኢትዮጵያ, ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ሐምሌ 1, 2014 የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ብዛት: 3,076 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች…
Read in English በቁጥር: ኢትዮጵያ, ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ሰኔ 24, 2014 የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች: 3,068 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ምክንያት…
Read in English በቁጥር: ኢትዮጵያ, ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ሰኔ 17, 2014 የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች: 3,033 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው…
Read in English በቁጥር: ኢትዮጵያ, ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ሰኔ 10, 2014 የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች: 3,017 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው…
Read in English ከመጋቢት 23 እስከ ግንቦት 23, 2014 በጨረፍታ አበይት አሃዝ አክሌድ ከመጋቢት 23 እስከ ሚያዚያ 22, 2014 ዓ.ም…
Read in English በቁጥር: ኢትዮጵያ, ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ሰኔ 3, 2014 1 እነዚህ ቁጥሮች የሚያመለክቱት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ…
Read in English በቁጥር: ኢትዮጵያ, ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ግንቦት 26, 2014 1 እነዚህ ቁጥሮች የሚያመለክቱት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ…
Read in English በቁጥር: ኢትዮጵያ, ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ግንቦት 19, 2014 የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች: 2,957 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው…
Read in English በቁጥር: ኢትዮጵያ, ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ግንቦት 12, 2014 የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች: 2,942 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው…
Read in English ኢትዮጵያ በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ግንቦት 5, 2014) 1 እነዚህ ቁጥሮች የሚያመለክቱት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ…
Read in English ኢትዮጵያ በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ሚያዚያ 28, 2014) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 2,912 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች…
Read in English ከየካቲት 22, 2014 እስከ መጋቢት 22, 2014 በጨረፍታ ዋና ቁጥሮች አክሌድ ከየካቲት 22, 2014 እስከ መጋቢት 22,…
Read in English ኢትዮጵያ በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ሚያዚያ 14, 2014) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 2,875 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች…
Read in English ኢትዮጵያ በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ሚያዚያ 7, 2014) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 2,850 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች…
Read in English ኢትዮጵያ በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ መጋቢት 30, 2014) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 2,827 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች…
Read in English ኢትዮጵያ በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ መጋቢት 23, 2014) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 2,807 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ መጋቢት 16, 2014) 1 እነዚህ ቁጥሮች የሚያመለክቱት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደስልጣን…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ መጋቢት 9, 2014) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 2,695 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው…
Read in English ከጥር 24, 2014 እስከ የካቲት 21, 2014 በጨረፍታ ዋና ቁጥሮች አክሌድ ከጥር 24, 2014 እስከ የካቲት 21,…
Read in English ኢትዮጵያ በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ መጋቢት 2, 2014) 1 እነዚህ ቁጥሮች የሚያመለክቱት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ…
Read in English ኢትዮጵያ በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ የካቲት 25, 2014) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 2,643 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች…
Read in English ከታህሳስ 23, 2014 እስከ ጥር 23, 2014 በጨረፍታ ዋና ቁጥሮች አክሌድ ከታህሳስ 23, 2014 እስከ ጥር 23,…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ የካቲት 18, 2014) 1 እነዚህ ቁጥሮች የሚያመለክቱት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደስልጣን…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ የካቲት 11, 2014) 1 እነዚህ ቁጥሮች የሚያመለክቱት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደስልጣን…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ የካቲት 4, 2014) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 2,569 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ጥር 27, 2014) 1 እነዚህ ቁጥሮች የሚያመለክቱት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደስልጣን…
Read in English ከህዳር 22, 2014 እስከ ታህሳስ 22, 2014 በጨረፍታ ዋና ቁጥሮች አክሌድ ከህዳር 22, 2014 እስከ ታህሳስ 22,…
Read in English ኢትዮጵያ በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ጥር 20, 2014) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 2,512 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች…
Read in English ኢትዮጵያ በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ጥር 13, 2014) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 2,475 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ጥር 6, 2014) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 2,460 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው…
Read in English ኢትዮጵያ በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ታህሳስ 29, 2014) 1 እነዚህ ቁጥሮች የሚያመለክቱት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ…
Read in English ከጥቅምት 22, 2014 እስከ ህዳር 21, 2014 በጨረፍታ ዋና ቁጥሮች አክሌድ ከጥቅምት 22, 2014 እስከ ህዳር 21,…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ታህሳስ 1, 2014) 1 እነዚህ ቁጥሮች የሚያመለክቱት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደስልጣን…
Read in English ኢትዮጵያ በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ህዳር 24, 2014) 1 እነዚህ ቁጥሮች የሚያመለክቱት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ…
Read in English ኢትዮጵያ በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ህዳር 17, 2014)1 እነዚህ ቁጥሮች የሚያመለክቱት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደስልጣን…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ህዳር 3, 2014)1 እነዚህ ቁጥሮች የሚያመለክቱት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደስልጣን ከመጡበት…
Read in English ከመስከረም 21, 2014 እስከ ጥቅምት 21, 2014 በጨረፍታ ዋና ቁጥሮች አክሌድ ከመስከረም 21, 2014 እስከ ጥቅምት 21,…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ህዳር 3, 2014) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 2,204 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ጥቅምት 26, 2014) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 2,150 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ጥቅምት 19, 2014)1 እነዚህ ቁጥሮች የሚያመለክቱት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደስልጣን ከመጡበት…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ጥቅምት 12, 2014) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 2,091 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ጥቅምት 5, 2014)1 እነዚህ ቁጥሮች የሚያመለክቱት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደስልጣን ከመጡበት…
Read in English ከነሃሴ 26, 2013 እስከ መስከረም 20, 2014 በጨረፍታ ዋና ቁጥሮች አክሌድ ከነሃሴ 26, 2013 እስከ መስከረም 20,…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ መስከረም 28, 2014) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 2,045 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ መስከረም 21, 2014) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 2,031 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው…
Read in English ኢትዮጵያ በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ መስከረም 14, 2014) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 2,023 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ መስከረም 7, 2014) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 2,007 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው…
Read in English ኢትዮጵያ በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ጳጉሜ 5, 2013) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 1,987 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች…
Read in English ከሃምሌ 25, 2013 እስከ ነሃሴ 25, 2013 በጨረፍታ ዋና ቁጥሮች አክሌድ ከሃምሌ 25, 2013 እስከ ነሃሴ 25,…
Read in English ኢትዮጵያ በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ነሃሴ 28, 2013) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 1,938 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ሃምሌ 23, 2013)2አክሌድ እስከ ነሀሴ መጨረሻ ድረስ የተመዘገቡ ኩነቶችን ህትመት ይገታል። ከሐምሌ…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ሃምሌ 23, 2013) እስከ ሃምሌ 23, 20132አክሌድ እስከ ነሀሴ መጨረሻ ድረስ የተመዘገቡ…
Hey! I am first heading line feel free to change meI am promo text. Click edit button to change this…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ሐምሌ 23, 2013)2አክሌድ እስከ ነሀሴ መጨረሻ ድረስ የተመዘገቡ ኩነቶችን ህትመት ይገታል። ከሐምሌ 24,…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ሐምሌ 23, 2013)2አክሌድ እስከ ነሀሴ መጨረሻ ድረስ የተመዘገቡ ኩነቶችን ህትመት ይገታል። ከሐምሌ…
Read in English ኢትዮጵያ በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ሐምሌ 23, 2013) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 1,735 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች…
Read in English ኢትዮጵያ በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ሐምሌ 16, 2013) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 1,704 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ሐምሌ 9, 2013) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 1,648 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው…
Read in English ኢትዮጵያ በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ሐምሌ 2, 2013) 1 እነዚህ ቁጥሮች የሚያመለክቱት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ሰኔ 25, 2013) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 1,628 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው እንዳለፈ…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ሰኔ 18, 2013) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 1,616 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ሰኔ 11, 2013) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 1,591 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ሰኔ 4, 2013) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 1,582 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው…
Read in English ከሚያዚያ 23 እስከ ግንቦት 23, 2013 በጨረፍታ ዋና ቁጥሮች አክሌድ 48 ኩነቶች እና 429 ሟቾች መዝግቧል። በተደራጁ…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ግንቦት 27, 2013) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 1,566 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው…
Read in English ኢትዮጵያ በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ግንቦት 20, 2013) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 1,557 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ግንቦት 13, 2013) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 1,545 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው…
Read in English ከመጋቢት 23 እስከ ሚያዚያ 22, 2013 በጨረፍታ ዋና ቁጥሮች አክሌድ 134 ጠቅላላ ኩነቶች እና 556 ሟቾች መዝግቧል።…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ሚያዚያ 29, 2013) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 1,518 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ሚያዚያ 22, 2013) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 1,515 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ሚያዚያ 15, 2013) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 1,502 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ሚያዚያ 8, 2013) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 1,466 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ ሚያዚያ 1, 2013) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 1,439 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው…
Read in English በቁጥር (ከመጋቢት 24, 2010 እስከ መጋቢት 23, 2013) የተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች – 1,409 በተደራጁ የፖለቲካ ግጭቶች ህይወታቸው…