በተደጋጋሚ ከዘገየ እና በብዙ የሃገሪቱ አካባቢዎች ደግሞ ሙሉ በሙሉ ከተሰረዘ በኋላ በከፍተኛ ሁኔታ ሲጠበቅ የነበረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ በሰኔ 2013 እና መስከረም 2014 ላይ ተካሂዷል። ይህ ክፍል ከምርጫ ጋር ተያይዞ የተነሱ ግጭቶችን፤ የምርጫ ውጤቶችን እና የፖለቲካ ለውጦችን ጨምሮ በ2013/2014 የተካሄደው የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምርጫ ላይ ያተኮሩ ዘገባዎችን ያጠቃልላል።