ኢፒኦ ሳምንታዊ፡ ጥቅምት 24-30, 2016

በአማራ ክልል በፋኖ ታጣቂዎች እና በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት መካከል የሚደረጉ ውጊያዎች ተባብሰው የቀጠሉ ሲሆን በሌላ በኩል የተጀመረው የሰላም ንግግር በኦሮሚያ ክልል ግጭት እንዲቀንስ ምክንያት ሆኗል።

Read more