ኢፒኦ ሳምንታዊ ዘገባ (የካቲት 5, 2016)

በኢትዮጵያ ባለፈው ሳምንት በአማራ ክልል በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚደረጉ ውጊያዎች የቀጠሉ ሲሆን በኦሮሚያ ክልል መንግሥት ኦፕሬሽን የኦነሠ/ኦነግ-ሸኔ ኃይሎችን ኢላማ አድርጓል።

Read more