ኢፒኦ ወርሀዊ: ከመስከረም 21 እስከ ጥቅምት 21, 2015
በሀገሪቱ በደረሱ የአየር ድብደባዎች ምክንያት ከፍተኛ የሞት አደጋዎች እየተከሰቱ ባሉበት ወቅት በመንግስትና በትህነግ/ህወሓት መካከል የሰላም ስምምነት ተደረሰ
በሀገሪቱ በደረሱ የአየር ድብደባዎች ምክንያት ከፍተኛ የሞት አደጋዎች እየተከሰቱ ባሉበት ወቅት በመንግስትና በትህነግ/ህወሓት መካከል የሰላም ስምምነት ተደረሰ
ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያ መንግስት እና የትግራይ ህዝብ ነፃነት ግንባር (ትህነግ/ህወሓት) ለዘለቄታዊ ሰላም ቋሚ የተኩስ አቁም ስምምነት ተፈራርመዋል።
Peace Agreement Reached Between the Government and the TPLF Amid an All-Time High Fatalities Resulting From Airstrikes in the Country
Last week, the Ethiopian government and the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) signed the Agreement for Lasting Peace through Permanent Cessation of Hostilities.
በሰሜን ከባድ ጦርነት እየተካሄደ መሆኑን እና በሰላማዊ ሰዎች ላይ ጉዳት እንደደረሰ ዘገባዎች ቢያመላክቱም በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች መንግስትን የሚደግፉ ሰልፎች ተካሂደዋል።
Pro-government demonstrations were held in numerous cities throughout Ethiopia amidst heavy fighting in the north and reports of civilian casualties.
የመንግስት ኃይሎች በትግራይ ክልል ሽሬ፣ አላማጣ እና ኮረምን ጨምሮ ቁልፍ ከተሞችን መልሰው ተቆጣጠሩ።
Government forces regained control of key towns in Tigray region, including Shire, Alamata, and Korem.
የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል የሚገኙትን ሁሉንም ኤርፖርቶችና ሌሎች የፌዴራል ተቋማትን መልሶ ለመቆጣጠር ያለውን አላማ ገልጿል።