ኢፒኦ ሳምንታዊ ዘገባ (ጥር 21, 2016)
ባለፈው ሳምንት በኢትዮጵያ በትግራይ ክልል በብዙ ቦታዎች በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የተደረጉ የተቃውሞ ሰልፎች የተዘገቡ ሲሆን በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎችም ውጊያዎች ቀጥለዋል።
ባለፈው ሳምንት በኢትዮጵያ በትግራይ ክልል በብዙ ቦታዎች በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የተደረጉ የተቃውሞ ሰልፎች የተዘገቡ ሲሆን በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎችም ውጊያዎች ቀጥለዋል።
Last week in Ethiopia, protests by internally displaced people were reported in multiple locations in Tigray region, while battles continued in both Amhara and Oromia…
በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች ከሽምቅ ውጊያ ጋር የተያያዙ ግጭቶች እንደቀጠሉ ሲሆን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እስራቶች ተዘግበዋል።
Violence involving insurgencies continued in Amhara and Oromia regions, while arrests were reported in Central Ethiopia region.
በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች የፖለቲካ ግጭቶች የቀጠሉ ሲሆን ሌሎች የሀገሪቷ አካባቢዎች በአንጻራዊነት የተረጋጉ ሆነው ሰንብተዋል።
December at a Glance VITAL TRENDS In December, ACLED records 127 political violence events and 361 reported fatalities in Ethiopia. The most political violence in…
Political violence continued in Amhara and Oromia regions while the rest of the country remained relatively calm.
በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች የፖለቲካ ግጭቶች የቀጠሉ ሲሆን ሌሎች የሀገሪቷ አካባቢዎች በአንጻሩ ሰላማዊ ሆነው ሰንብተዋል።
IN THIS REPORT November at a Glance Vital Trends Key Developments Monthly Focus: An Evolving Conflict Environment in Oromia November at a Glance VITAL TRENDS…