ኢትዮጵያ ሳምንታዊ ዘገባ (ታኅሣሥ 1, 2017)

የሰላም ስምምነት መፈረምን ተከትሎ በመቶዎች የሚቆጠሩ የኦነሠ/ኦነግ-ሸኔ ቡድን ተዋጊዎች የመንግሥት የተሃድሶ ጣቢያ ሲገቡ በአማራ ክልል ከ30 በላይ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ተገድለዋል።

Read more