ኢትዮጵያ ሳምንታዊ ዘገባ (መስከረም 14, 2017)

በአማራ ክልል በሰሜን እና ማዕከላዊ ጎንደር ዞኖች በፋኖ እና በመንግሥት ኃይሎች መካከል የሚደረጉ ውጊያዎች የተባባሱ ሲሆን በትግራይ ክልል ያለው ውጥረት መጨመሩን ቀጥሏል።

Read more