ኢፒኦ ሳምንታዊ ዘገባ (መጋቢት 24, 2016)
ትግራይ ክልል በደቡብ ትግራይ ዞን አወዛጋቢ አካባቢዎች ዳግም ውጊያ መቀሰቀሱ ተዘግቧል።
Renewed clashes were reported in disputed territory in Tigray’s Southern Tigray zone.
Clashes between Amhara and Oromo ethnic militias persisted in Amhara region.
በአማራ ክልል በመንግስት ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚደረጉ ውጊያዎች በትንሹ የቀነሱ ቢሆንም በአማራ እና ኦሮሞ ብሔር ተወላጆች መካከል ግጭት በደጋሚ ተቀስቅሷል።
Armed clashes between government forces and Fano militias slightly decreased, while clashes between Amhara and Oromo ethnic militias reignited in Amhara region.
በአማራ ክልል ጦርነቱ ተባብሶ የቀጠለ ሲሆን በኦሮሚያ ክልል ደግሞ በሰላማዊ ሰዎች ላይ ጥቃት መፈጸሙ ታውቋል።
EPO Monthly Update | February 2024 Clashes in Tigray’s Disputed Territories Threaten Peace Deal February at a Glance Vital Stats In February, ACLED records 168…
በአማራ ክልል ከተሞች በፋኖ ታጣቂዎች እና በፀጥታ ኃይሎች መካከል የሚደረጉ ውጊያዎች ተጠናክረው ቀጥለዋል።
Battles continued to escalate in Amhara region, while in Oromia region, attacks against civilians were reported.