ኢፒኦ ከየካቲት 22 እስከ መጋቢት 22, 2015 ወርሃዊ፡ በሰላም ዕድሎች መካከል የፖለቲካ ግጭት አዝማሚያዎች መቀነስ
Read in English በዚህ ዘገባ ውስጥ የተካተቱ ከየካቲት 22 እስከ መጋቢት 22 በጨረፍታ አበይት ክንውኖች ከየካቲት 22 እስከ መጋቢት 22 ድረስ የተከሰቱ ቁልፍ ኩነቶች ወርሀዊ…
Read in English በዚህ ዘገባ ውስጥ የተካተቱ ከየካቲት 22 እስከ መጋቢት 22 በጨረፍታ አበይት ክንውኖች ከየካቲት 22 እስከ መጋቢት 22 ድረስ የተከሰቱ ቁልፍ ኩነቶች ወርሀዊ…
ባለፈው ሳምንት አብዛኛው የፖለቲካ ግጭት ኩነቶች በኦሮሚያ ክልል በተለይም በምስራቅ ሸዋ እና በሰሜን ሸዋ ዞኖች ተመዝግበዋል።
በአማርኛ ያንብቡ IN THIS REPORT March at a Glance Vital Trends Key Events in March Monthly Focus: Political Violence Trends Decline Amid Opportunities for Peace…
Last week, most political violence events were recorded in Oromia region, specifically in East Shewa and North Shewa zones.
ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያ ሕግ አውጭዎች የህወሓትን የአሸባሪነት ስያሜ በማንሣት በሰሜናዊ የአገሪቱ ክፍል የተጀመረውን የሰላም ሂደት አስቀጥሏል።
Last week, lawmakers in Ethiopia voted to lift the TPLF’s terrorist designation, continuing the peace process in Ethiopia’s north.
ምንም እንኳ ባለፈው ሳምንት በርካታ ፖለቲካዊ ግጭቶችና የተቃውሞ ሰልፎች ቢመዘገቡም በኢትዮጵያ አጠቃላይ የግጭት ሁኔታ እየረገበ መጥቷል።
Violence in Ethiopia continued to subside last week, although several political violence and demonstration events were recorded.
ምንም እንኳን በርካታ ዉጊያዎች፣ በሰላማዊ ሰዎች ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶች እና ተቃውሞዎች ቢመዘገቡም በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው አጠቃላይ የግጭት ሁኔታ ባለፉት ጥቂት ሳምንታት ጋብ ብሎ ቀጥሏል።