ኢፒኦ ሳምንታዊ፡ 12-18 መስከረም 2016
ባለፈው ሳምንት በአማራ ክልል ከፍተኛ ውጊያ መከሰቱ የተዘገበ ሲሆን በኦሮሚያ ክልል የተወሰኑ ውጊያዎች እና በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚደርሰው ጥቃት ቀጥሏል።
ባለፈው ሳምንት በአማራ ክልል ከፍተኛ ውጊያ መከሰቱ የተዘገበ ሲሆን በኦሮሚያ ክልል የተወሰኑ ውጊያዎች እና በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚደርሰው ጥቃት ቀጥሏል።
During the last week of September, intense clashes were reported in Amhara region, while limited clashes and violence against civilians continued in Oromia region.
ባለፈው ሳምንት ከፍተኛው የጦርነት ኩነቶች የተመዘገቡት በአማራ ክልል ሲሆን ሁለተኛው ከፍተኛው የጦርነት ኩነቶች በኦሮሚያ ክልል ተመዝግበዋል።
Last week, Amhara region had the highest number of recorded battle events, followed by Oromia region.
ባለፈው ሳምንት የፖለቲካ ግጭት በአማራ ክልል የቀጠለ ሲሆን ባለፉት ሳምንታት በኦሮሚያ ክልል ለአጭር ጊዜ ቀዝቀዝ ብሎ የነበረው በመንግስት ኃይሎች እና ኦነግ-ሸኔ መካከል የሚደረገው ውጊያ ባለፈው…
Last week, political violence continued in Amhara while fighting between government forces and the OLF-Shane resumed in Oromia after a short lull in the fighting…
ባለፈው ሳምንት በአማራ ክልል በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚደረገው ውጊያ የቀጠለ ሲሆን የኦሮሚያ ክልል በአንጻራዊው የተረጋጋ ነበር።
Last week, armed clashes between the ENDF and Fano militias continued in Amhara region, while Oromia region was relatively calm.
This EPO report covers key political violence and protest developments during the month of August, including analysis of newly released data following the conclusion of…