ኢፒኦ ሳምንታዊ: ከሰኔ 17-23, 2015
የኦሮሚያ ክልል በኢትዮጵያ የፖለቲካ ግጭት ማዕከል ሆኖ ቀጥሏል።
Oromia region continues to be the epicenter of political violence in Ethiopia.
በትግራይ ክልል የይገባኛል ጥታቄ በሚነሳባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች የሚደረገው ሰልፍ ባለፈው ሳምንት የቀጠለ ሲሆን በኦሮሚያ ክልል ውጊያዎች እንዲሁም በሰላማዊ ሰዎች እና በመንግስት ባለስልጣናት ላይ…
Demonstrations by ethnic Amharas in contested territories in Tigray region persisted last week, while violent clashes and violence targeting civilians and government officials continued in…
Read in English በዚህ ዘገባ ውስጥ የተካተቱ ከሚያዚያ 23 እስከ ግንቦት 23 በጨረፍታ አበይት ክንውኖች ከሚያዚያ 23 እስከ ግንቦት 23 ድረስ የተከሰቱ ቁልፍ ኩነቶች ወርሀዊ…
በአማርኛ ያንብቡ IN THIS REPORT May at a Glance Vital Trends Key Events in May Monthly Focus: Violence Returns to Oromia Despite Attempted Peace Talks…
በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች አለመረጋጋት እንደቀጠለ ሲሆን የተቀረው የሀገሪቱ ክፍል ደግሞ በአንፃሩ ሰላማዊ ሆኖ ቆይቷል።
Instability continues in Amhara and Oromia regions while the rest of the country remains relatively peaceful.
ባለፈው ሳምንት በትግራይ እና በኦሮሚያ ክልሎች ሰልፎች ሲካሄዱ ጦርነቶች እንዲሁም በሰላማዊ ሰዎች እና በመንግስት ባለስልጣናት ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶችን ጨምሮ የፖለቲካ ጥቃቶች በኦሮሚያ ክልል ቀጥለዋል።