ኢፒኦ ሳምንታዊ: ከጥቅምት 26- ህዳር 2, 2015
የኦሮሚያ ክልል በሀገሪቱ ካሉ ክልሎች እጅግ ያልተረጋጋ ክልል እንደሆነ የቀጠለ ሲሆን በምዕራብ ኦሮሚያ ከፍተኛ የሆነ ግጭት ተዘግቧል።
የኦሮሚያ ክልል በሀገሪቱ ካሉ ክልሎች እጅግ ያልተረጋጋ ክልል እንደሆነ የቀጠለ ሲሆን በምዕራብ ኦሮሚያ ከፍተኛ የሆነ ግጭት ተዘግቧል።
Oromia region continues to be the most unstable region in the country, with intense violence reported in areas of western Oromia.
በሀገሪቱ በደረሱ የአየር ድብደባዎች ምክንያት ከፍተኛ የሞት አደጋዎች እየተከሰቱ ባሉበት ወቅት በመንግስትና በትህነግ/ህወሓት መካከል የሰላም ስምምነት ተደረሰ
ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያ መንግስት እና የትግራይ ህዝብ ነፃነት ግንባር (ትህነግ/ህወሓት) ለዘለቄታዊ ሰላም ቋሚ የተኩስ አቁም ስምምነት ተፈራርመዋል።
Peace Agreement Reached Between the Government and the TPLF Amid an All-Time High Fatalities Resulting From Airstrikes in the Country
Last week, the Ethiopian government and the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) signed the Agreement for Lasting Peace through Permanent Cessation of Hostilities.
በሰሜን ከባድ ጦርነት እየተካሄደ መሆኑን እና በሰላማዊ ሰዎች ላይ ጉዳት እንደደረሰ ዘገባዎች ቢያመላክቱም በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች መንግስትን የሚደግፉ ሰልፎች ተካሂደዋል።
Pro-government demonstrations were held in numerous cities throughout Ethiopia amidst heavy fighting in the north and reports of civilian casualties.
የመንግስት ኃይሎች በትግራይ ክልል ሽሬ፣ አላማጣ እና ኮረምን ጨምሮ ቁልፍ ከተሞችን መልሰው ተቆጣጠሩ።