ኢፒኦ ሳምንታዊ: ሚያዚያ 14-20, 2015
ባለፈው ሳምንት ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች በአማራ ክልል የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ሃላፊ እና የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል የሆኑትን አቶ ግርማ የሺጥላን እና ሌሎች አምስት ሰዎችን…
ባለፈው ሳምንት ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች በአማራ ክልል የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ሃላፊ እና የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል የሆኑትን አቶ ግርማ የሺጥላን እና ሌሎች አምስት ሰዎችን…
Last week, unidentified gunmen killed Girma Yeshitila, the head of the Amhara Prosperity Party and a member of the party’s executive committee, and five others…
በኢትዮጵያ ሁለት አበይት ሐይማኖታዊ በዓላት ማለትም ፋሲካ እና ኢድ አል-ፈጥር በተከበሩበት ባለፈው ሳምንት ቀደም ካለው ሳምንት ጋር ሲነጻጸር የፖለቲካ ግጭት ቀንሷል።
Political violence decreased last week compared to the week prior as two major religious holidays, Easter and Eid al-Fitr, were celebrated in Ethiopia.
በአማራ ክልል የክልሉ ልዩ ኃይልን ወደ ሌሎች የፀጥታ መዋቅር ለመቀላቀል የታቀደውን ዕቅድ የሚቃወሙ ስልፎች የቀጠሉ ሲሆን የፀጥታ ኃይሎች እነዚህን ስልፎች በኃይል መበተናቸው እና የሞት አደጋ…
The EPO annual report reviews the project’s achievements for the past 12 months and outlines plans for the coming year.
Demonstrations continued in Amhara region over the planned integration of the region’s special forces into other security sectors, with reports of violent dispersals by security…
ባለፈው ሳምንት ቁጥሩ ከፍ ያለ ያለመረጋጋት ኩነቶች የተመዘገቡ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ በርካታ ዋና ኩነቶች መንግስት የክልል ልዩ ኃይልን ወደ ተለያዩ የፀጥታ መዋቅሮች ጋር ለማዋሃድ ካቀደው…
Last week, an increased number of disorder events were recorded, with several major events connected to the government’s decision to reintegrate members of regional special…